ራያ ራዩማ ( Raya Rayumma)
By miky sultan
#######*****####
የራያ ህዝብ እንደማንኛዉም ማህበረ ሰብ የራሱ የሆነ ቋንቋና ባህል ያለዉ ማህበረ ሰብ ነዉ። ከዝህ በታች ያለዉ ቃላቶች እና ፍቻቸው እንመልከት።ምናልባት የቃላት ግድፈቶች ካሉ ከወድሁ ይቅርታ እየጠየቁ ለመታረም ፍቃደኛ ስለ ሆንኩ መልካሙን ትብብራቹህ አይለየን እላለሁ። የራያ ልጆች ቋንቋቹህ በመጽሃፍ ባይጻፍም ትርጉሙ እኖሆ ብያለሁ።መልካም ንባብ
ራያኛ ኦሮምኛ አመ
ፋጀ ፋጅ አርማ
አራርሳ አራርሳ አስታራቅ
ቃናኔ ቀነን እንክብካቤ
ዱረይቲ ዱረይቲ ባለጸጋ
ዳሙ ዳሙ ጣዝማ
ባድ አቱ ባድ አቱ ሃብታም
ጉግሳ ጉግሳ ፈረሰኛ
እብሳ እብሳ መብራት
ሻንታሞ ሸንታማ 50
ቆቦ ቆቦ ጉሎ
ቅልሻ ቅሌንሳ ንፋስ
ድማ ድማ ቀይ
ጉራቻ ጉራቻ ጥቁር
አዴ አድ ነጭ
ኩሌ ኩሌ ጠይም/ፍልቅልቅ
እቱ እቱ የጎሳ ስም
ሃራ ሃራ ጥራግ/ጥረግ
ኦዳ ኦዳ ዋርካ
ቕልጣ ቅልጦ ፨
ጃኖ ጃኖ ርባን/ ልብስ
ጫሌ ጫላ በለጠ
መጋል/ለ መጋላ ጠይም
ሃንጥያ ሃጥያ እላማ
ዳድእ/ኤ ዳድእ/ኤ ካትካላ
ዳይማ ዳእማ ህጻን
ሮብሰ/ሮባ ሮብሰ/ሮባ ዝናብ/ ዘነበ
ጃሪ ጀሪ ሰዎች
ገለታ ገለታ ምስጋና
ጅሎ ጅሎ የሰዉ/የቦታ ስም
ደዮ/ዳዩ ደዮ/ዳዩ የሰዉ/የቦታ ስም
በድ አሳ በድ አሳ ሃብታሙ
ቶላ ቶላ ጡሩ
ከነ ከን አምጣ
ወሆሎ ዋህሎ ጓደኛ
ኩኩፍቶ ጉጉፍቱ ኮረብታማ
ሆርማት ሆርማታ አርብ/አርብቶ አደር
ጎልና ጎለና ከትንሽ ግዜ ቡሃላ
መካንሳ መካንሳ ብሳና
ገንዳ ጢራቻ ጢረቻ ጠጠር
ጥጣ ጥጣ ፉጭት
ካራጉቱ ካራጉቱ ሙሉ በር
ጢሳ ባልማ ጪሳ ባልማ የባሃልማ ማረፍያ
መርሳ መርሳ ዙር
በደኖ/ቁርቁራ/አጎብድ በደኖ/ቁርቁራ/አጎብድ
No comments:
Post a Comment