Translate

Saturday, February 6, 2021

#wollo oromo

 # ወሎ ባሬንቱ

By miky sultan worseh

ወሎ የባሬንቱማ አሮሞ ቅርንጫፍ ሁኖ  የካራዩ ኦሮሞ ጎሳ ነው። ካራዩ የባሬንቱማ ሃንገፋ( ቡኩር) ልጅ ነው። ሰፍሮ የምገኝ በሰሜን ኢትዬጵያ ወሎ እስከ ኤርትርያ ቀይ ባህር ነው።ለዛ ነው ካራዩ  ባሬንቱማ የተባለው። ባሬንቱ ሁለት ፍች አለው ፣ አንዱ ወደ ፀሃይ መውጫ( Barii)  ሰፍሮ የምገኝ ህዝብ ማለት ስሆን፣ ሌለው ደግሞ ንፁ ህዝብ ወይም የተመረቀ ህዝብ ማለት ነው።

ከረዩ ጎሳ በ ሁለት ንዑስ ጎሳዎች ይከፈለሉ፣ እነሱም: - ዱለቻና  ባሶ ስበቃሉ፣ሌሎቀች ከ ብዙ አመታት በፊት ከካራዩ ተቆርጦ( ተለይቶ)  የቀሩት የዱለቻ ቅርንጫፍ ጎሳዎች ሊበንና ወሎ ናቸው። ሊበን በ ጎንደር አከባቢ ሰፍሮ የምገኝ ስሆን ወሎ ደግሞ በወሎ 

አከባቢ ተስፋፍቶ በ ወሎ ራሱን ሰይሞ የምኖር ህዝብ ነው። ከወሎ በስተ ሰሜን የምኖሩ የሊበን ጎሳዎች በ ላስታ በ ገረገር ( ጎንደር)  ሊቦ ከመከም ወሮታ አከባቢ በ መጫ ኦሮሞዎች ጋ አብሮ ይኖሩ ነበር።

No comments:

Post a Comment

mootittii saba'a Queen of sheba

"Mootittii Saba'a""Queen sheba" ----------------------------------------------------------------- ★Miky Sultan Bar...