ራያና ወሎ ምን እና ምን ናቸው?
ራያ የወሎ ልጅ አይደለም።
ራያ የባሬንቱ ልጅ ነው።
Miky sultan Worsheh( barento)
*********-**********-
ባሬንቱ 7 ልጆች አሉት እነሱም:
ከረዩ፣አርሲ፣ ኢቱ፣ሁንበና፣ራያ፣የጁ፣አኪቹ ናቸው።
.
ወሎ ደግሞ የ ባሬንቱ ቅርንጫፍ ሁኖ የካራዩ ልጅ ነው። ወሎ 7 ልጆች አሉት እነሱም። ወረ ኢሉ፣ ወረ ሂበኖ፣ለገ አምቦ፣ለገ ጎረ፣ወረ ኖሌ አሊ፣ ወረ ቃሉ ፣ወረ ባቦ፣ የምባሉ ልጆች አሉት።
ስለዚህ ራያ የባሬንቱ ልጅ ነው እንጂ የወሎ ልጅ አይደለም። ወሎ 7 ልጆች ውስጥ ራያና የጁ የሉም። ራያና የጁ የባሬንቶ ልጆች ናቸው።
የካራዩ ፣የ ኢቱ፣ሁንበና፣የጁ፣አርሲ ወንድሞች።
ራያ ልክ እንደ ወሎ በሰሜን ኢትዬጵያ ሰፊውን ሜዳ መሬት ይዞ የምቀመጥ ነው።
ወሎ ውስጥ ቱለማና መጫ ኦሮሞ ጎሳዎች አሉ። እንደነ ገላን፣ እንደነ ቦረና።
ራያ ወደ 8 ትልልቅ የጎሳ ንዑስና ፣ 15 ታነናሽ የጎሳ ቅርንጫፎች አሉት ።
የጁም የባሬንቱ ልጅ ነው።
የጁ አፍረን ( 4) የጁ ተብሎ ይጠረሉ።
የጁ በአራት ጎሳዎች ይከፈላል እነሱም :-ወራ ዶረን ቦጁ, ወራ ሩፎ ሮባ,ወራ ካሎ,ወራ ኡጊ በመባል ይጠራሉ ።
ጮሬ የጁ ሰዶማ( 30) ሶዶማ።
በ የጁ ሰዶማ አባቶች የ ዘር ሀረገቸውን ስቆጥሩ ወደ ካራዩ ያስገበሉ።
" የጁ ሰዶማ የዘር ሀረግ አቆጣጠር!!
ዋሬ
√
ሀዴ
√
፣ ከረዩ
√
፣ ነጎ
√
፣ ኣመ
√
ላፍቶ
√
፣ገመ
√
ገልቴ።
--------------------- በ ብዳሩ በኩል ያሉት
ብዳሩ
√
ሀዴ
√
ከረዩ
√
ነጎ
√
አመ
√
ላፍቶ
√
ገመ
√
ገልቴ።
በ ሰዶማ ያሉ የዘር ሀረጎች ቁርቁራ ሞመጂ ወይ ሞመጂ ቁርቅራዎች በ ባቲ ወረ ዋዩ ውስጥም በብዛት አሉ። ብዙ ቁርቁራ ሞመጂዎች ኣሉ። ሞመጂ የ ኢቱ ጎሳ ነው።
No comments:
Post a Comment