Translate

Tuesday, March 2, 2021

# Sadeen Sooddoo

በ Deborah Timotiwos
Saddeen Sooddoo 100% ኦሮሞ እንጂ ጉራጌ አደለም
#ባልቻ_አባነብሶም 100% ኦሮሞ ነው።
Saddeen Sooddoo ማለት 3ቱ የሶዶ ልጆች ናቸው ሶዶ የጂዳ ልጅ የበቾ ወንድም ነው የዘር ግንዱም ከአቢቹ ጎሳ ነው፡ ሳዴን ሶዶ ብዙ ጎሳዎች አሉት ፡በብዛት አርበኞቹ የመጡት አያቶቼን ጨምሮ #ሮቤና  #ዋዩ ከሚባሉ ጎሳዎች ነው፡፡ Sadeen Sooddoo በደርግ ዘመን #ጨቦና #ጕራጌ አውራጃ ውስጥ ተከልሎ ነበር፡ በዛ የተነሳ ጉራጌዎች ጉራጌ ናችሁ ሊሉን ይፈልጋሉ፡ # ቦረናና # ጕጂ ሲዳማ ክ/ሀገር ውስጥ ነበሩ ግን ኦሮሞ ናቸው። በህዝብ ብዛትም ሁሉም ጉራጌ ቢቆጠር አንዱን የሶዶ ጎሳ ቢያክል ነው ፡ ሶዶ በቱሉቦሎ በኩል ከወንድሙ በቾ ጋር በገርባ በኩል ከወሊሶ ኦሮሞ ጎሳዎች ጋር በሌላ በኵል ደሞ ከወለኔ ፡ ከማረቆ፡ ከቀቤናና ከክስታኔ/ሶዶ ጉራጌ ጋር ይዋሰናል፡፡
# ሶዶ ጉራጌም ሶዶ ተብለው የሚጠሩተ በሞጋሳ እንደሆነ ይነገራል፡ ይህንንም ያረጉተ ቁጥራቸው ጥቂት ስለነበረ ከሌሎች ብሄሮች ጥቃት ለመከላከል ነው የሚባል ነገር አለ፡ ብዙዎች
#ዲባባ #ፈይሳ #ዋቅቶላ ነጊያ የመሳሰሉ የኦሮሞን ስሞች ያወጡም ነበር፡
ወደ ሀሳቤ ስመለስ የሶዶን ኦሮሞና አርበኞቹን ጉራጌ ነው ለሚሉ የባልቻ ጉዲፈቻ ልጅ ይስማ ባልቻ የሞቱት ሀ/ስላሴ ሊወደቁ አካባቢ ነው፡ እንደውም ሀ/ስላሴ በወታደር ታጅበው የእዝን እንጀራ አስይዘው ሲመጡ እናትና አባቴም እዛው እንደ ነበሩ ነግረውኛል እናቴ እስካሁንም አለች፡ የፊታውራሪ ይስማ ባልቻ ልጅ ኮለኔል ብስራት ይስማ በደረግ ግዜ ልጅ እያለሁ በጣም የምወደውና አሁን በህይወት የለም ልጁ Canada Toronto ትኖራለች። የተቀረው ቤተሰብ በውጭም በበዛት ፊንፊኔ ይገኛሉ።
ይህን ልጽፍ የተገደድኩት ጉራጌዎች አርበኞቹንና ሶዶን ጉራጌ ናቸው ሲሉ ስለምሰማ ነው።
ጭፍለቃ ይቁም!!!
Via Gumaa Qeerroo

No comments:

Post a Comment

mootittii saba'a Queen of sheba

"Mootittii Saba'a""Queen sheba" ----------------------------------------------------------------- ★Miky Sultan Bar...