Translate

Friday, February 26, 2021

# Kush Children/ # Kush

የ  ኩሽ ልጆች!!
ከ  Alberto,Antenios, "College des Galla" .ከምል መፃፍ ላይ የተወሰደ።
አዘጋጅና ፀሃፊ miky sultan!
" የኦሮሞ ህዝብ ጥንት ታሪክ"
አንድ ህዝብ በ አንድ ግዜ ህብረተሰባዊ ሥርዓትና፣ ፖለቲካ ፣ የ ንግድ አኗኗር በላቃ ደረጃና ውስብስብ ይዞ አይፈጠርም። 
ይህ የሩቅ  አካሄድ  የመህበረሰብ ኑሮ ግኝት ነው።
የ ኦሮሞ ህዝብ ከጥንት ወደዚህ የመጣበት ታሪክ ፣ባህል ፣የገዳስርዓት የ አቋቋመበት ሁኔታ አለው። የ አርኪዬሎጂ፣ታሪክና መረጃዎች የ ኦሮሞ ጥንት ግኝት አመጣጥ ከ ኩሽ ስልጣኔ ጋ መሆኑን የታሪክ ፀሃፊዎች  ያገነኛሉ።
ይህ የምርመረ ጥናት  መረጃ በ ተቀማጭ በ ቋንቋ፣በ ባህል፣ በ መደረጀት፣ስርዓትና ንግድ በመሀበረሰቡ አኗኗር፣ በ ኩሽ ዘሮች ላይ መሆኑን  ያመለክታል።
ስለዚህ የኦሮሞ ህዝብ ታሪክ አመጣጥ ከ ኩሽ ነው።
እንደ ታሪክ መረጃው የምያመለክተው ",ኩሽ" ለ ጥቁር ህዝቦች ሰሜንና ሰሜን መውጫ  አፍሪካ ለምኖሩ መህበረሰቦች የተሰጠ ሞጋሰ ስም ነው።
የኩሽ ህዝብ ታሪክ ፃፊዎች   በጥልቅ መርምሮ የፃፉት ፣ እንደ ገለፁት ፣የኩሽ ህዝብ ዘር የሆኑት ።
ስናር፣ሳሆ፣ቤጃ፣ በናምር፣ አገው፣ / አዊ፣ ቅማንት፣ ጌዲኦ፣ ሀዲያ፣ አፋር፣ከምባታ፣ ኮንሶ፣ ኦሮሞ፣ ሶማሌ፣ ደረሼ፣ ስዳማ፣ሀላበ፣ ቀቤነ፣ ቡርጂና የመሰሰሉት  ቡዙዎች ያልተጠቀሱ አሉ።
የ ኩሽ ህዝብ ሰሜንና ሰሜን መውጫ አፍሪካ መኖር መቼ እንደ ጀመሩ ማወቅ በጣም ያስቸግራል ፣ ግን እንደ ታሪክ ፀሃፊዎች የተስማሙበት፣ የ ኩሽ ህዝቦች በ አፍሪካ መቀመጥ የጀመሩት የ አለም ህዝቦች እዚች አለም ላይ አሻራዎቻቸውን ማስቀመጥ ከ ጀመሩ ጀምሮ  መሆኑን ነው።
Desmond j clark በ አርኪየሎጂ መረጃ ላይ ተንተርሶ የኩሽ ህዝቦች ከ ክርስቶስ ልደት  በፊት በ 2000 ዘመን አከባቢ በ ሰሜንና በመሃል በ አሁኗ ኢትዬጵያ ውስጥ እንስሳዎች ማዳን እንደጀመሩ ያመለክታል።እንደዚሁም መርማሪዎች በተገለፅበት ዘመን ላይ ኩሾች የምኖርበት መንግስትና ስርዓት እንደ አቋቋሙት ይገልፀሉ።
ከ ልደት ክርስቶስ በፊት በ 1500 አከባቢ ኩሾችና የፍርኦኖች ንግስታቶች በነበረቸው ግጭት የኩሾችና የግብፆች ባህል፣ ቋንቋ፣ ሀየማኖታቸውናታሪካቸው አብሮ ተዋህዷል ይባለል።
በ ፍርኦኖች መንግስት ጦርነት ይከፈትበቸው በነበረው ምክንያት ፣ በዛሬይቷ ከሰሜን ሱዳን ወደ ምስራቅ ሱዳን በመንቀሰቀስ መቀመጨቸው "ናፓታ" በማድረግ ከክርስቶስ ልደት በፊት በ 750 ላይ ግብፆችን ተቆጣጥሯል።
ከዛም የግብፆችን  ንጉስት ነተስታት በመሆን ግብፆችን አስተዳድሯል።
ናፓታ የኩሾችና የ ግብፆች መሃለ ከተማ አድርጎ አስተዳድሯል።
በዚሁ አኳሃን  እስከ 670 ከ ክርስቶስ ልደት በፊት አሳረኒዬች ከ ሞሰፓተምያ ተንስቶ ናፓታን  እስከምያጠፉ ድረስ ኩሾች ግብፂን እና ሰሜን መውጫ አፍሪካ በ እኩልነት እያስተደደሩት ነበር።ኩሾች ከተሸነፉ በውሃለ ወደ አሳራንዬች የለሉበት ሰፍራ በመሄድ ወደ ሰሜን ምስራቅ አፍሪካ ተንቀሰቀሱ።
በዚሁ አከባቢ ወደ ምስራቅ በመስፋት መቀመጫቸውን "Mero,e "የምትባል ትልቅ ከተማ ከ ክርስቶስ ልደት በፊት በ 6ኛው ክፍለ ዘመን በመቋቋም ድምበራቸውን እስከ ካርቱም ከተማ በማድረግ  መኖር ጀመሩ።
ለ ብዙ ዘመናት ኢትዬጵያ በ ኩሽ ትጠራ ነበር።
የ ሴም ህዝቦች ከብዙ ዘመናት በውሃለ ወደ አፍሪካ ምድር ሰፈሩ።
ከ ብዙ ክፍለ ዘመን በውሀለ  የኩሽ ልጅ የሆነው የኦሮሞ ህዝብም በ ሴም ህዝብ ጫነ በምደርስበት ባህሉን ፣ሀይማኖቱን፣ ፖለቲካውን ከ ሰሜን ወደ ደቡብ ወደ መደ ወላቡ ማዞሩን ተገዷል።
ይህ የምያሰየን የኩሽ ልጆች የአባይ ወንዝ ስልጣኔ ጋ አብሮ መተሰሰራቸውን ነው።
ታሪክ አይወሽም ታሪከኞች ግን ይወሻሉ እንጂ ፣ ግን የኩሽ ልጅ የሆነ የኦሮሞ ህዝብ የገዳ ስርዓቱን ለማጠናከር መዳ ወላቡ ላይ በ 16 ክፍለ ዘመን ተደረጀ እንጂ የኦሮሞ ህዝብ አመጣጥ መዳ ወላቡ አይደለም።
ደብተራዎች ውሸት መረጃዎች በመፃፍ ልክ ኦሮሞ ህዝብ ከ መዳ ወላቡ  እንደ ተገኛ አድርጎ ፅፍዋል።
ሌሎች ደግሞ ከማዳጋስከር ነው ብሎ ፀፍዋል።
ግን ያ ሁሉየ የውሸት  ሀተተ የተፃፈው የኩሽ ህዝብንና  ኦሮሞ ህዝብ ጥላቻና ፍራቻ 
በተነሳው ነው እንጂ፣ እውነታው የኩሽ ህዝብ የመጀመራዎቹ አፍሪካ ላይ መኖር የጀመሩ ህዝቦች ናቸው።

No comments:

Post a Comment

mootittii saba'a Queen of sheba

"Mootittii Saba'a""Queen sheba" ----------------------------------------------------------------- ★Miky Sultan Bar...