Translate

Saturday, February 27, 2021

#Walloo- Wollo- Wello-#ወሎ

ወሎ ሙሉ በሙሉ የኦሮሞ ሀገር ነበር።
https://www.facebook.com/wallo.lion.9
የወሎ 7 ቤት ብሔረሰቦች ወራሂማኖ ፣ወራኢሉ፣ ወራቃሉ፣ ወረባቦ፣ ወራአልቦኮ፣ ወራከራዩ፣ ወራኖሌ የወሎ ሕዝብ መሠረት ናቸው። በ 19ኛ ክፍለ ዘመን የትግሬው ካሣ ምርጫ አጼ ዮሐንስ4ኛ ና አጼ ቴዎድሮስ በሙስሊሞች ላይ የክሩሴድ ጦርነት አውጀው ሕዝቡን ጨፍጭፈው እስላምችን ክርስቲያን አንስተው ሥም ባህል ታሪክ ቋንቋ ወደ አማራ ከመለወጣቸው በፊት ወሎ የኦሮሞ ሀገር ነበረች። ዋሎ የኦሮሞ ጀግኖች የበቀሉባት የራያ የአሰቦና የዋቅጅራት ሀገር ነች። ከላይ የተጠቀሱ የወሎ ሕዝብ መሠረት የሆኑ ብሔረሰቦች አብዛኛዎቹ ኦሮሞነታቸውን ረስተው ማንነታቸውን ለውጠው ትግሬና አማራ ተብለው ሲኖሩ እጅግ በጣም ያሳዝናል ይቆጫል ያንገበግባል። ከ 11ኛ ክፍለ ዘመን በፊት ጀምሮ ኦሮሞን እርስ በርሱ አዋግቶ አንድነቱን ከፋፍሎ በማዳከም በአበሲያ እንጅ እንድ ወድቅ ያደረገው ጠላት የ አንድነት ማጠት ነው።  ኦሮሞ ሃይማኖት ያደረበትን ከፍተኛ ውድቀት ተገንዝቦ ከሃይማኖት ቅኝ አገዛዝ ባርነት ነጻ ለመውጣት መወሰን አለባት። ወሎ ብቻ ሳይሆን መላ ሀገሩ ሊያዝ የቻለው በ ሀይማኖት ጦርነት ጦስ ነው።

በጣም የሚያሳዝነዉ በጠላት ተከበዉ እየተመቱ የሚኖሩ የወረሂማኖ ሙስሊሞችና የጁዎች ሙስሊሞች የኢማም ማዕረግ ለማግኘት እርስ በርሳቸዉ ሲባሉ በዮሐንስ 4ኛ እጅ ወድቀዉ በግድ የክርስትና ሃይማኖት እንዲቀበሉ ተደረጉ፡፡ብዙዎቹ ፍጅት ተፈጻመባቸዉ፡፡ከዚህ አደጋ የተረፉት ወደሱዳን ተሰደዉ አመለጡ፡፡ ለ1000 ዓመታት ሕዝብ እየከፋፈለ አንድነት እያዳከመ ኦሮሞ ከወደቀበት የባርነት አገዛዝ እንዳይነሳ በማድረጉ ነዉ፡፡ የዛሬዎቹ ኦሮሞዎች ከአለፈዉ ጠባሳ ታሪክ ተምረዉ ከሃይማኖት ባርነት ተላቀዉ እንደ ሰለጠነዉ ዓለም ማንነት አንድነት ጠብቀዉ መኖር አለባቸዉ፡፡ለሚሰማ ሰዉ ታሪክ ያስተምራል ጊዜ ይመክራል ዘመን ይለዉጣል፡፡ ስለዚህ ኦሮሞዎች አንድነት ጠብቁ። በገሳ በወንዝ በክፍለ ሀገር በሃይማኖት መከፋፈሉን አቁሙ፡፡

No comments:

Post a Comment

mootittii saba'a Queen of sheba

"Mootittii Saba'a""Queen sheba" ----------------------------------------------------------------- ★Miky Sultan Bar...