Translate

Wednesday, December 27, 2023

Doba raya oromo people

#ዶብዓ ፣ ዶባ #ጨርጨር #ኦነ #ኢቱ #መረዋ ~ ዶባዓ - Doba~
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
#የዶባዓ፣የጨርጨር ኢቱ ጀግኖች ጦር መሪና አባ ገዳ  ያያ አሊ ሥሬና እሱጋ የነበሩ  ቦሩ ኒኒ ቂልጡ፣ቦኬ ጎዋ ~
#ዶባ ፣ጋዱላ፣ አርገጂ፣ ሊበን ጎሳዎች
★Miki Sultan Wallo Barento★
ዶባ አንዱ የባሬንቱ ልጅ ሁኖ  የኢቱ መረዋ ጋዱላ አርጋጂ ውልድ ነው። ዶባ ጎሳ በጀግንነት የምታወቁና በ ጉማዬ ጫውታ ላይ በመፈከር ወኔ ለማነሳሰት ለጦር መሪነት የታወቁ ነበሩ።

ዶባዓ ሕዝብ  ቀዳማዊ እስልምናን ስለተቀበለ  በወሎና ራያ ሸዋ ሀርርጌ ላይ እስልምናን በማስፋፈት ቀዳሚ ጎሳ ነበሩ።
ትክክለኛው በ በራያ ካርታ ቦተ ያለው ዶባና የሀረርጌ ትልቁ ጎሳና ሰፊ ወረዳ ዶባ ባህላቸውና ጀግንነታቸው አንድ ነው። ዶባ ፈሪ የለውም ይባለል።
: "Maqaan Baduu Mannaa Mataan Baduu Wayya" jedhan
ዶባዖች:- የተናገሩት፣ ሥም ከሚጠፋ ራስ መጥፋት ይሻላል ይለሉ የዶባ አባቶች ።

የ ዶባ ጀግኖች:
1. ያያ አሊ ሥሬ
2 ኢቲሳ ሮባ
3 ሙጬ አመድ ሙጬ እና ሌሎችም…
ዶባዎች በ ምዓራብ ሀርርጌና በ ወሎናራያ አከባቢ በብዛት ሠፍሮ የምገኙ የኢቱ መረዋ የኦሮሞ  ጎሳ ነው።
 ለምሳሌ፣ በ ሀረርጌ ዶባዓ የምባል ወረዳ አለ፣ህዝቡም  በዶባነታቸው የምኮሩ የጀግኖች ዘር ናቸው።
ኣኖሌ ጦርነት ላይ ከዶባ የተወለዱ እንደነ ያያ አሊ ሥሬ የምባሉ  ጀግኖች ነበሩ፣ብዙዎች ጦርነቱን ተሳትፎ የተሰውበት የጀግና መንደርና የጀግና ግኝት ጎሳ  ነው።
               
   ጄዲ የኢቱ መረዋ ጎሳ ውስጥና በ  ኢቱ ጨርጨር መሬት ውስጥ ለዘመናት ታሪካዊ ቦታ ሆኖ የቆየ ነው።  በሌላ በኩል፣ ዘጠኙ ቤት ጄዳ በጋዱላ ውስጥ አንድ ቤት ጎሳ ነው።  እንደሚታወቀው በመሪጋ  ጫውታ ውስጥ እንዲህ ይባል ነበር፡-
            "ጄዳ  ሁለት ቤት ነው
              የኮdhoዶሌ መጠን
              ዜጋዬ ጠፋሁ ወይ ?
 ጄዳ የምትባል እስካሁን  የጋዱላ ቤት የምትባለው፣ዶባና ደበሶ መሃል ትገኛለች። ዋጅራን  ጋዱላ አርገጂ  ቤት በመባል ይታወቃል።, 
በዚሁ ዶባ ወረዳ ውስጥ ብዙ ጭፍራ(ጂላ) ቤቶች ይገኛሉ።
    እ.ኤ.አ. በ 1885 በፒሊፕ ፓውሊሽኬን  ጨርጨር ኦነ ኢቱ  ውስጥ በጎበኘበት ቦታ
 ይቺ ጄዳ  የምትባል አገር ናት።
          " ጋዱላ ሞልቶ አደረ
            አርገጂ ሞልቶ አደረ
            አርገጂ ውስጥ ውሎ ሥያድር
            ምን ተወያይቶ ታደረ።

እያሉ ይጠየየቁ ነበር።

No comments:

Post a Comment

mootittii saba'a Queen of sheba

"Mootittii Saba'a""Queen sheba" ----------------------------------------------------------------- ★Miky Sultan Bar...