Seenaa ilma nuuh "Ham " Abbaa afrikaa qaroomina kush & kana'an የኖህ ልጅ ታሪክ ሃም የአፍሪካ አባት የኩሽ እና ከነዓናዊ ስልጣኔ! For those who want to learn more about the history, culture, way of life, and civilization of the Cushites, visit our website.https://mikysultan.blogspot.com
Translate
Tuesday, September 8, 2026
“ኢትዮጵያ” የሚለው
🇪🇹🔥 “ኢትዮጵያ” የሚለው ቃልም ከጎንደርና ከጎጃም ሰዎች አፍ ላይ አይወጣም 🔥🇪🇹
★ Miky Sultan Barento ★
ልብ አንለውም እንጂ “ኢትዮጵያ” የሚለው ቃልም ከጎንደርና ከጎጃም ሰዎች አፍ ላይ የተለመደ አይደለም፤ “ጎንደር፣ ጎጃም” ስለሚሉ ብቻ ኢትዮጵያ ያሉ ይመስለናል እንጂ “ኢትዮጵያ” የሚለው ቃል በግድ ነው ከአፋቸው የሚወጣው፤ ይህ እየሆነ ያለው ታዲያ በኢትዮጵያን ፈጣሪው ላይ /በሀገር ማቅናቱ ላይ/ እንደሌሉበት ስለሚያውቁ ነው።።
⚠️ ይህ ተከታሎ ጎንደርና ጎጃም ውስጥ ባህል እየሆነ የመጣ አደገኛ ነገር አለ፤
በአካባቢያቸው ማህበረሰብ ዘንድ እንደእነኚህ አይነት ነገሮችን ማሳየትን እንደ ስልጣኔና ጀግንነት የመቁጠር ባህል አለ፤ ይህ ባህል ለሀገሪቱ እጅግ ጎጂ ነው እናም ግልፅ መውጣት አለበት ነው እያልን ያለነው።።
🎵 ለምሳሌ ያህል፤
ጎጃም ውስጥ ከንዋይ ደበበ የበለጠ ጀግና የለም፤ ምክንያቱም ደግሞ ደስ በሚልና በግድ ጆሮ ውስጥ በሚገባ ዜማ “ጋምቤ ላይ ጋምቤ”፣
«“እንገዲህ ጎጃም ላይ ምን ተሰራ አትበሉ፤
ታሪክ ጠይቃችሁ በላይ በላይ በሉ”»
በሚለው ዘፈኑ የበላይ ዘለቀን ታሪክ ከወሎ በመንጠቅ ነው።።
ቀደም ሲልም እንደምሳሌ “የዜማ የቅኔ የቀሳውስት ሀገር” የሚለውን የንዋይን ዘፈን አይተናል፤ በዚህ ዘፈን ውስጥ የአፍሪካ ትልቅ ቅርፅ ላሊበላ አልተጠቀሰም፤ በሚገርም ሁኔታ “ፋሲለደስ አክሱም የታሪክ ምስክር” ሲል ፋሲለደስም የሸዋ ሰዎች ቅርፅ እንደሆነ ዘፈኑ አሳምሮ ያውቃል /ህዝቡ ታሪኩን እንደማያውቅና እንደተደነገበረ ስለሚያውቅ ነው ፋሲለደስን የጎንደር ቅርፅ ለማስመሰል “አክሱም ላሊበላ” በማለት ፋንታ “ፋሲለደስ አክሱም” ያለው/።።
ይህ እንግዲህ ምን ያህል የወሎ /የኢትዮጵያ/ ታሪኮች ከአፋቸው እንደማይወጡና የኢትዮጵያ ታሪኮችንም በምን አይነት ስልት ወደ እነሱ እየቀየሯቸው እንደሆነ ያሳያል።።
---
🔥 ይህ በአጠቃላይ የጎንደርና ጎጃም ባህል ነው፤
ጎንደርና ጎጃም ውስጥ በአካባቢው ማህበረሰብ ዘንድ ጀግና የምትባለውና የምትሞገሰው እንደዚሁ የወሎን ስም አጥፍተህ ታሪኩን ያንተ አስመስለህ ለህዝብ ያደረስክ እንደሆነ ነው።።
ይህ ሁኔታ በየጊዜው የኢትዮጵያን ታሪክ እያጠፋና የአጼ ቴዎድሮስና የበላይ ዘለቀ ታሪክ ብቻ እያሰመሰለው ቀጥሏል።።
ሌላውና ዋናው ጎንደርና ጎጃም የኢትዮጵያን ታሪክ ለመቀየር የሚከተሉት ስልት የወሎን ተፈጥሮ እንዳልወደዱት በማስመሰል የወሎን ስም ማደብዘዝ ነው፤ ነገር ግን እውነታው ሌላ ነው /ወሎን ጠልተው አይደለም፤ ምክንያቱም ለምሳሌ ያህል፤ የጎጃሙ ጀግና ንዋይ ለሐረር ዘፍኗል፤ የሐረርና የወሎ ህዝብ ተፈጥሮ ደግሞ አንድ አይነት ነው፤ የወሎና የጉራጌ ህዝብ ተፈጥሮም አንድ አይነት ነው።።
ስለዚህ ወሎን ጠልተውት ሳይሆን ታሪኩ ግልፅ እንዳይወጣ ስለፈሩ ነው ማለት ነው።
---
📚 የኢትዮጵያ ታሪክ የማን ነው?
የሆነም ደግሞ ይህ እነሱ የፈጠሩት ስልት እነሱን ብቻ የኢትዮጵያ የታሪክ ባለቤት ሊያደርጋቸው አይገባም፤ ሌሎች ከእነሱ እጅግ የተሻለ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ተሳታፊ የነበሩት ብሔረሰቦችም የኢትዮጵያ ታሪክ ባለቤት መሆን አለባቸው /ወሎ የሁሉም ብሔረሰቦች ድብልቅ ነው/።።
ይህ የሚሆነው ታዲያ በታሪክ ስነፅሁፍና በታሪክ የዘፈን ስራ ውስጥ ሌሎች ብሔረሰቦችም ተሳታፊ ከሆኑና የኢትዮጵያን ትክክለኛ ታሪክ በየጊዜው ለህዝብ ማድረስ ከተቻለ ብቻ ነው።።
ይህ ግን እየሆነ አይደለም፤ ይህ የማይሆንበት ዋናው ምክንያት ደግሞ አንዳንድ ብሔረሰቦች የሚያዩት የሚነገረው ቋንቋ አማርኛ መሆኑን ነው፤ ይህ እጅግ ስህተት ነው፤ ቀደም ሲል እንዳየነው አማርኛ ቋንቋ ከመምጣቱ በፊት የጎንደሬዎችም ቋንቋ ጋፋትኛ፣ ዛይኛና ቅማንትኛ ነበር።።
ግዕዝ /አረብኛ/ ተናጋሪዎች ደግሞ በዙሪያችን ያሉት ሀገሮች አረብ በመሆናቸው ነው፤ /አረብ ocean ውስጥ ስለምንገኝ ነው/።።
ቀደም ሲል እንዳየነው አማርኛ ቋንቋ የማንም ያልሆነ የወታደሮች ቋንቋ ነው፤ አረብኛው ከየመን መጥቶ ትግራይ ውስጥ ወደ ግዕዝነት ተቀየረ ከዚያም ላስታ /አጋው/ ውስጥ በወታደሮቹ አማካኝነት ወደ አማርኛ ተቀየረ።።
ስለዚህ አረብኛ መናገራችንን ሳይሆን ታሪካችንን ነው ማየት ያለብን ማለት ነው።።
አብዛኞቹ ጎንደር ላይ ያለው አጼው ቤተመንግስት የሸዋዎች መሆኑን እንኳ ስላማያውቁ የጎንደርን ቤተመንግስት በቴሌቪዥን ሲያዩ የኢትዮጵያ ታሪክ የማይመለከታቸው ስለሚመስላቸው ወደ የታሪክ ዘፈን ስራና የታሪክ መፅሐፍት ድርስ /ዝር/ አይሉም ።።
ይህን አጋጣሚ ተጠቅመው ነው የኢትዮጵያን ታሪክ እያበላሹት የቀጠሉት።
---
🤝 ለቀጣይ ትውልድ የምናስቀምጠው ታሪክ ምን ይሁን?
እናም ሌሎች ብሔረሰቦች በጋራ ይህን የጎጃምና የጎንደርን ማህበረሰብ የመሞገስ ባህል መከላከል፤ በስነፅሁፍና በዜማ የኢትዮጵያን ትክክለኛ ታሪክ በየጊዜው ለህዝብ ማድረስ አለባቸው ማለት ነው።።
ለቀጣይም ትውልድ ትክክለኛውን የኢትዮጵያ ታሪክ አስቀምጦ ማለፍ ከሁሉም ብሔረሰቦች ይጠበቃል ማለት ነው።።
🇪🇹 ወደ ርዕሳችን ስንመለስ፦
በጣሊያን ዳግም ወረራ ጊዜ እንዳየነው እነዚህ በግንዛቤ ችግር የተፈጠሩ ቅሬታዎች ግልፅ ካልወጡ በስተቀር ውስጥ ውስጡን የሀገሪቱን ታሪክ ማጥፋት ብቻ ሳይሆን የሀገሪቱንም አንድነት ችግር ውስጥ ሊከተው ይችላሉ።።
ሸዋናወሎ በጎጃም ላይና በተለያዩ አካባቢዎች ላይ የፈፀሙት ድብደባ የሀገር ማቅናቱ /ማስፋፋቱ/ አካል እንጂ ቅሬታ የሚያስከትል ነገር አይደለም።።
ሸዋና ወሎ አዋቂዎች እንደዛ ባያደርጉ ኖሮ ይህች የምትባል እጅግ ሰፊ በተፈጥሮ የበለፀገች ሀገር አትኖረንም ነበር ማለት ነው።።
ስለዚህም ከዚህ ያረጀ አስተሳሰብ ከፈጠረው ኋላቀር አመለካከታችንና ጭፍንነታችን መውጣት ይኖርብናል ማለት ነው።።
በአረጀ አስተሳሰብና ጭፍንነት ምክንያት የተፈጠረው የጎጃሞች ቅሬታ እያሰከተለው ያለው ጥፋት ያየነውን ሲመስል የወለጋዎች ቅሬታ ግን በወቅቱ የሀገሪቱ አጠቃላይ ችግር ከነበረው ከባሪያ ንግድ ጋር የተያያጠና በተጨባጭ ተፅዕኖ የማይገኝ የመንደር ወሬ ነው፤፤
ስለዚህም በተጨባጭ ተፅዕኖ በማይገኝ የመንደር ወሬዎች ላይ ተመስርቶ መፃፍም ሆነ ዘፈን መስራት አይቻልም ማለት ነው /ወሬዎች አላማቸው ይለያያል/።።
ስለዚህም የወለጋ ቅሬታ ተፅዕኖ የማይገኝምና የወቅቱን ሁኔታ እንኳን ለማወቅ የመጣ እጅግ ያረጀ አስተሳሰብና ኋላቀር አመለካከት የወለደው ቅሬታ ነው /conservativeness የወለደው ቅሬታ ነው ማለት ነው/።
ከዚህም በተጨማሪ ያች ቀደም ሲል ያጠናት ከጊቤ ወንዝ ጋር የተያያዘችው ቃልም በወለጋዎች ዘንድ ቅሬታ ሳይፈጥር አይቀርም።
እናም ኢትዮጵያ ውስጥ ካለማንበብና ታሪክን ካለማወቅ ጋር የተያያዙ በርካታ ችግሮች አሉ ማለት ነው።።
https://mikysultan.blogspot.com
🔗 https://t.me/Oromo_geography
🇪🇹📚 ታሪክ በማንም አካባቢ ብቻ የሚወሰን አይደለም፤ ምንጩ ተመርምሮ ለትውልድ መተላለፍ አለበት።
#ኢትዮጵያ #ወሎ #ጎጃም #ጎንደር #ሸዋ #ወለጋ #ታሪክ #የኢትዮጵያ_ታሪክ
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
ንጉሥ ሙሀመድ አሊ
👑🔥 ንጉሥ ሙሀመድ አሊ (አባ ሻንቆ) ዘበሔረ ወሎ — የወሎ አንበሳ! 🔥👑 ★ Miky Sultan Barento ★ “ሻንቆ” የፈረስ ስማቸው ነው፤ ጀግንነትን ያሳያል። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የወሎ ኦሮ...
-
ጀማሉዲን ሙሀመድ አኒ (አራርሶ ሮውብሶ) https://t.me/Oromo_geography * ــــــــــــــــــــــــــــــــــــ * ሀገራችን ኢትዮጵያ በርካታ የዒልም ኮኮብና የጅሀዱ ጀግኖ...
-
የባሬንቶ ልጆች እና የሰሜኑወሎናራያ ውልድ ዘር ሀረግ የሰበት ወሎ ጎሳ ኮንፍድሬሽን ታሪክ … ቦረና እና ባሬንቶ ኦሮሞ ትላልቅ ሁለት ልጆች ወይም ጎሳዎች አሉት፣ እነሱም። ቦረነና ባሬንቶ ...
-
®የ ወሎ የዘር ሀረግ☜ አዘጋጅ ፤miky sultan/wollo oromo.********** የካም ልጆች ኩሽ ፣ፋጥነ ከነዓን ናቸዉ፣ ከነዚህ መሃል የወሎ የዘር ሀረግ ከኩሽ ይመዘዛል ኦሮሞ የ ኩሽ ዘር ነው...
No comments:
Post a Comment