Translate

Monday, September 7, 2026

የእምባቦ ጦርነት

🔥⚔️ የሸዋ ወሎና የጎጃም ጦር ግጥምያ ⚔️🔥 ጎጃሞች ዘራፍ አበዙ የወሎ ሰው ዘምቶ አፉን አስያዘው 📜 የእምባቦ ጦርነት (Battle of Embabo) ★ Miky Sultan Barento 🕔 ከቀኑ 5 ሰዓት ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ የጎጃሞቹ ጦር መድፍ መተኮስ ጀመረ። የወሎ ጦረኞችም ወደ ጦርነቱ ተጠግተው ውጊያ ገጠሙ። ንጉሥ ሚኒሊክም አሽከሮቻቸውን ይዘው መሀል ለመሀል ገቡ። በዚህ ጊዜ የጎጃሙ ንጉሥ ተክለሃይማኖት መድፍ መተኮስ ጀመሩ። 💥 መድፉን ሁለት ጊዜ ተኮሱ። በሦስተኛው ግን መንኩራኩሩ ተመቶ ተሰብሮ ወደቀ። የጎጃም ጦርም የጦርነቱን ሁኔታ ባየ ጊዜ ደነገጠ። ⚔️ የወሎ ጦር ተጣጥፎ ከቦ አጨናነቀ። ከሁለት ሰዓት በታች በሆነ ጊዜ፣ ንጉሥ ተክለሃይማኖት ቆስለው ተማረኩ፤ የወሎ ጦርም ይዟቸው መጣ። ጦርነቱ ግን እስከ 3 ሰዓት ድረስ ቀጠለ። የወሎ ጦር ከበቡት፤ የጎጃም ጦርም ለመሸሽም ለመማረክም የማይችልበት ሁኔታ ውስጥ ገባ። በጦርነቱ ብዙ ሰዎች ከወደቁ በኋላ፣ የጎጃም ጦር ሙሉ በሙሉ እጅ ሰጠ፤ ጦርነቱም ተጠናቀቀ። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📜 ከዚህ በኋላ የወሎን ስም የማጥፋት ዘመቻ መነሻው ይህ ጦርነት ነው ተብሎ በታሪክ ትውስታ ይነገራል። 🔥 የወሎ ታሪክ ይታወስ! 📜 ታሪክ አይጥፋ! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ #የእምባቦ_ጦርነት #የወሎ_ታሪክ #ወሎ #ጎጃም #ሸዋ #MikySultanBarento

No comments:

Post a Comment

ንጉሥ ሙሀመድ አሊ

👑🔥 ንጉሥ ሙሀመድ አሊ (አባ ሻንቆ) ዘበሔረ ወሎ — የወሎ አንበሳ! 🔥👑 ★ Miky Sultan Barento ★ “ሻንቆ” የፈረስ ስማቸው ነው፤ ጀግንነትን ያሳያል። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የወሎ ኦሮ...