Seenaa ilma nuuh "Ham " Abbaa afrikaa qaroomina kush & kana'an የኖህ ልጅ ታሪክ ሃም የአፍሪካ አባት የኩሽ እና ከነዓናዊ ስልጣኔ! For those who want to learn more about the history, culture, way of life, and civilization of the Cushites, visit our website.https://mikysultan.blogspot.com
Translate
Monday, September 14, 2026
Wodajo Ali ( Abba Haga)
🇪🇹🔥 ሿም ወዳጆ ዓሊ — “አባ ሓጋ”
🐎 የወሎ ኦሮሞ አርበኝነት አንድ የጀግንነት ትውስታ!
★ Miky Sultan Barento ★
«🛡️ “የጢነኛው አዝማች፣
የወሎው ለግላጋ፣
ያ ወዳጆ አሊ የወሎ…
አባ ሀጋ!” 🎶🔥»
📜 1936 እ.ኤ.አ. / 1928 ዓ.ም.
የፋሺስት ጣሊያን ወረራ ኢትዮጵያን በፈተነበት ወቅት፣ በወሎም ሕዝብ የመከላከልና የአርበኝነት መንፈስ ተቀጣጠለ።
በዚህ የታሪክ ዘመን ሿም ወዳጆ ዓሊ ከወሎ መሪዎችና አበጋዞች ጋር በመሆን ሕዝቡን ለመከላከል ያደረጉት ተሳትፎ በአካባቢው ትውፊት ውስጥ ዛሬም ይታወሳል።
⚔️ የደሴና ወሎ አካባቢ የመከላከል ዝግጅት
የጣሊያን ጦር ወደ ወሎ በተጠጋበት ወቅት፣ የአካባቢውን ሕዝብና አበጋዞች በማስተባበር ለአገር መከላከል የተደረገው ጥረት ቀጠለ።
⚔️ የማይጨው ጦርነትና የወሎ ግባር
በማይጨው ጦርነት ዋዜማና ወቅት፣ የጣሊያንን ጥቃት ለመመከት በተደረጉ የመከላከል እንቅስቃሴዎች የወሎ ተዋጊዎች ተሳትፈዋል።
🛡️ የፋሺስት ወረራን መቋቋም
ደሴ ከጣሊያን ቁጥጥር በኋላም፣ በወሎ የአርበኞች እንቅስቃሴ በተለያዩ አካባቢዎች ቀጠለ። ሿም ወዳጆ ዓሊም ከአካባቢው ሕዝብና ከአርበኞች ጋር የነበራቸውን ግንኙነት ቀጠሉ ተብሎ ይተረካል።
🐎 “አባ ሓጋ” — የፈረስ ስም
“አባ ሓጋ” የሚለው ስም ከሿም ወዳጆ ዓሊ ጋር በወሎ ትውፊት የተያያዘ ነው። እንደ ትውፊታዊ ትርጓሜውም ቃሉ ኦሮምኛ ስሆን የወጣቶች ጦር መሪ ወይም የወጣቶች መሪ የሚል ትርጉም እንዳለው ይነገራል።
🎶 የአባ ሓጋ የጀግንነት ዝማሬ
«“በያዘው ክላሽ ክረምት ከበጋ፣
ሲገርፈው ገረመ የጠላትን መንጋ።” 🔥»
🏇 የታሪክ ትውስታ
የ1936 እ.ኤ.አ. / 1928 ዓ.ም. የጣሊያን ወረራ በኢትዮጵያ ታሪክ ከባድ ምዕራፍ ነበር። በዚህ ዘመን የወሎ ሕዝብ ያሳየው የመቋቋም መንፈስ በትውፊት፣ በዝማሬና በታሪክ ተረት እስከዛሬ ተላልፏል።
🇪🇹 የወሎ ታሪክ በትውልድ ይተላለፋል፤
በመረጃም ይመዘገባል!
✍️ ★Miky Sultan Barento★
https://mikysultan.blogspot.com
🔗 https://t.me/Oromo_geography
#Wollo #WolloHistory #AbbaHaga #WadajoAli
#ወሎ #የወሎ_ታሪክ #አባሓጋ #ሿም_ወዳጆ_ዓሊ #አርበኝነት
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Wodajo Ali ( Abba Haga)
🇪🇹🔥 ሿም ወዳጆ ዓሊ — “አባ ሓጋ” 🐎 የወሎ ኦሮሞ አርበኝነት አንድ የጀግንነት ትውስታ! ★ Miky Sultan Barento ★ «🛡️ “የጢነኛው አዝማች፣ የወሎው ለግላጋ፣ ያ ወዳጆ አሊ የወሎ… አባ ሀጋ!” ...
-
ጀማሉዲን ሙሀመድ አኒ (አራርሶ ሮውብሶ) https://t.me/Oromo_geography * ــــــــــــــــــــــــــــــــــــ * ሀገራችን ኢትዮጵያ በርካታ የዒልም ኮኮብና የጅሀዱ ጀግኖ...
-
የባሬንቶ ልጆች እና የሰሜኑወሎናራያ ውልድ ዘር ሀረግ የሰበት ወሎ ጎሳ ኮንፍድሬሽን ታሪክ … ቦረና እና ባሬንቶ ኦሮሞ ትላልቅ ሁለት ልጆች ወይም ጎሳዎች አሉት፣ እነሱም። ቦረነና ባሬንቶ ...
-
"Mootittii Saba'a""Queen sheba" ----------------------------------------------------------------- ★Miky Sultan Bar...

No comments:
Post a Comment