"የጁ ምድር
by miky sultan.
በ ሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ኦሮሞ አንዱ የ የጁ ኦሮሞ ነው።
በ 13ኛው ክፍለ ዘመን በፊት በተፃፈው ታሪክ ይመሰክራል ፡
እንደ ታሪክ ፃፈው የየጁ ኦሮሞ ከ ቦቆጂ ከምባሉ ጎሳዎች እንደሆነ ምን አልበት፣ የ የጁ ኦሮሞ የ ሙስሊሞች የ ወረ ሴህ( ሼህ) ነገድ ይሆናሉ። ።በመጀመሪያ ከ ቦቆጂ ጎሳዎች የመጀመሪያዎቹ ,ቁንቢ,መርሶ,ሸካ,አባ ድምበር መልዬ, ገመዳና እልማን ኦሮሞ ተብሎ መጣራተቸውን ይነገራል።ቁንቢ መቻሬ በምትባል አሁን በስተ ምስራቅ ወልደያ የምትገኝ ይኖሩ ነበር ። አባ ድምበር መሊዬ ደግሞ ጉባላፍቶ ላይ ይኖሩ ነበር ።የ የጁ ኦሮሞ የዘር ሀረገቸው ወደ ኀለ ሥቆጥሩ "ገመ ገሊ"(Gamaa gali) ወደ ምባል የሰገባሉ።የጁ በአራት ጎሳዎች ይከፈላል እነሱም :-ወራ ዶረን ቦጁ, ወራ ሩፎ ሮባ,ወራ ካሎ,ወራ ኡጊ በመባል ይጠራሉ ።
በ የጁ ሰዶማ አባቶች የ ዘር ጎሳዎቻቸውን ስቆጥሩ ወደ ካራዩ ያስገበሉ።እንዲህ ብሎ ነው የምቆጥሩት። ብዳሩ ሀዴ ካራዩ ነጎ ኣመ ላፍቶ ገመ ገልቴ። ብሎ ዘራቸውን ያስወቀሉ።
No comments:
Post a Comment