Translate

Wednesday, January 4, 2023

#Ethiopia:-ኢትዮጵያ ውስጥ የማይታወቀው አርማ ምልክት

የአፄው የማይታወቀው አርማ ምልክት ከአዳማ ክርስትና ዳቦ ስም ላይም ዱቅ ብሎልሃል ባሻዬ ። ስለዚህ ሚሲጥራዊ አርማ ባለፈው 

~~~ኢትዮጵያ ውስጥ የማይታወቀው አርማ ምልክት~~~
Addis Abeba 1936, il monumento, eretto nel 1930, per l'incoronazione del Negus Ailè Selassiè.  ይህ ሃውልት ለአፄ ኃይለስላሴ ንግስና በ1930 G.C ተገንብቶ ነበር በጣም የሚገርማችሁ ይህ አርማ በአፄው አልጋ : ወንበር : መኪና : በቢሯቸው : በመኖሪያ ቤተ መንግስታቸው : ሌላው ቀርቶ በክብር ካባ ልብሳቸው ላይ በብዛት ይታይ ነበር። አሁንም ፊንፊኔ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ የአፄው ሙዜም ውስጥ ብትገቡ በብዛት ይህንን አርማ ታገኛላችሁ ፣ ይህ ብቻ ሳይሆን በእያንዳንዱ አጥር ላይም "ቀኃሥ" በሚለው ላይም ይህንን አርማ ታገኛላችሁ ። ታላቁ ቤተ መንግስት የቤተ መንግስት መኪኖች ጋራዥ ውስጥ ካሉ በርካታ የአፄው መኪኖች ላይ ወንበሩ ላይ ቸርኬው ላይ ቦዲያቸው ኮፈኑ ላይ ይህንኑን አርማ ታገኛላችሁ ። 

ይህ ከስር ያለው ፎቶ ጣሊያን ኢትዮጵያን ሲወር ፊንፊኔ ላይ በ1936 G.C ያነሳው ፎቶግራፍ ነበር። አሁን ላይ ይህ ሃውልት የት እንደሚገኝ አይታወቅም አንድ ወዳጄ በአንድ ወቅት ትምህርት ሚኒስቴር ግቢ አለ ሲለኝ ሌላው ብሄራዊ ሙዜም አልባሌ ቦታ ተሰባብሮ ይገኛል አለኝ። 
ዋናው ጥያቄ ይህ ምልክት ትክክለኛ ትርጉሙን እስከ አሁን ታፍኖ የተያዘ ታሪክ ነው ። በወቅቱ አፄ ኃይለስላሴ የኢሉሚናት እምነት ተከታይ ናቸው የሚሉ በርካታ አሳማኝ ምላሾች አሉ ። እውነት ለመናገር ይህ የአፄው ልዩ ምልክት አርማ ትርጉም እስከ አሁን በኢትዮጵያ ታሪክ ሙህራን ነን ባዬች ፣ በደብተራዎች የተፃፈ ነገር የለም። ነገሩ ድብቅ የታሪክ ምስጢር ሆኖ ኑሯል አንድ ቀን ግን እውነታው ለመጭው ትውልድ ይፃፋል።
እናገራለሁ ሃቅ ! የባለቅኔው አለም ሎሬት ፀጋዬ ሮበሌ ቀዌሳ ልጅ ነኝ 
ባላምባራስ ነጋሽ Negash Qemant

No comments:

Post a Comment

mootittii saba'a Queen of sheba

"Mootittii Saba'a""Queen sheba" ----------------------------------------------------------------- ★Miky Sultan Bar...