Seenaa ilma nuuh "Ham " Abbaa afrikaa qaroomina kush & kana'an የኖህ ልጅ ታሪክ ሃም የአፍሪካ አባት የኩሽ እና ከነዓናዊ ስልጣኔ! For those who want to learn more about the history, culture, way of life, and civilization of the Cushites, visit our website.https://mikysultan.blogspot.com
Translate
Friday, March 26, 2021
#የወሎ የዘር ሀረግ/እልማን ባሬንቱ
Friday, March 19, 2021
# Masjiida Sattawwaa
Monday, March 15, 2021
#Gosti _Koo
Gosa keenyan wal habarruu...
Harmeen tiyya gosti ishee Worra Rugaa jedhama.
Ka,umsi isaanii walloo naannoo dasee booruu meedaayln golboo muhammad alii jedhamu nannoo rugaa jedhamtee yaamamtu irraayi gosti isaanis Warra rugaa jedhamanii yaamami.
Harmeen tiyya:-
Hawa,mahammad,Habib, Abdu, Mahammad,Godaana, Dallayyoo, Diida, Waarihoo,Walaabu ..jedhamuun yaamamti...isinis nuun qoodaa..
እናቴ ምርጧ የወሎ ወረ ሩጋ ባለ ባት ናት።
እናቴ በ ደሴ ዙርያ በምገኙ ከ ወረ ሩጋ ቤተሰብ ናት። ሩጋዎች ኩሩና በ ምኖሩበት አከባቢ ወተትና ቅቤ የማያጠፈቸው ሀብታሞች ናቸው። ባህለቸውን የምወዱ ጎሳ ናቸው።
*********---**--* የ እናቴ የዘር ሀረግ=
ሃዋ ቢንት መሀመድ ፣ ሀቢብ፣ አብዱ፣ መሀመድ፣ ወሌ፣ ጎዳና፣ ደላዬ፣ ዲደ፣ ዋሪሆ፣ገልገሎ፣ ወላቡ…
/ Miky sultan/
#Maqaa- Gootota -Oromoo
Monday, March 8, 2021
#Masjiida_ Badree -Walloo Baatee.
# Hora Caacaatuu
Sunday, March 7, 2021
#ጀነራል _መርዳሳ _ሌሊሳ
#Raayyaa Abbaa Maccaa# ራያ አባ መጫ
# Ali Birkii# Lola Kaarramaarraa
MEESHAA AADAA XAXXOO
MEESHAA AADAA XAXXOO
Xaxxoon meeshaa Aadaa Oromoo Walloo keessaa isa tokko.
Xaaxxoo kanatti kan gargaaramu akka aadichaatti dubartoota.
Xaxxoon kan irraa tolfamu muka lookoo harooressaati. Lookoo
harooressaa kana babbaqaqsuun
erga hojjatamee booda gogaa
Faayidaan xaxxoo uffata urgeessuuf tajaajila. Kunis, xaxxoo
kana boolla qayyaarratti gombisuun uffata gubbaatti uwwisuun
jalaan qayyi itti aarfama. Akka Aadaa Oromoo Wallootti
dubartiin qayya qayyattu takka xaxxoo manaa hin dhabdu.
Xaxxoon kun keessumattuu, yeroo dubartiin deesse uffata
daa'imaa urgeessuuf baay'ee filatamaadha.
Xaaxxoon Aanoota shanan keessaa Aanoota afran jiran keessatti irra caalaa fayyadamani.kan Aanaa baateen alaa..baatettis nii fayyadamu garuu irra caalatti Aanotan afran jiran irratti fayyadamu.
/2012/6/3/
Kitaaba Abbaa hagaa irraa
Saturday, March 6, 2021
# Gojoba/ # Gilee/ # Faaya Aadaa oromoota Walloo/ Waloo
# SADAN SOODDOO/ # TUULAMA
#Abba Seeruu Gwangul/ #አባ ሴሩ ጎንጉል
Thursday, March 4, 2021
#Nubia and the Powerful Kingdom of Kush
Tuesday, March 2, 2021
# Sadeen Sooddoo
Monday, March 1, 2021
#7 ቤት_ #ወሎ
# ወሎ
#7 ቤት ወሎዬዎችና የ #ራያን ጀግንነት# ትግል!!
***-------------*********************
በሰው ልጆች ታሪክ ትልቁ ሞት ማንነት አጥቶ የባእድ ደባል (Aassimilated) ሆኖ እንደ ሁለተኛ ዜጋ በዝቅተኝነት መኖር ነው። ባለታሪክ ሕዝብ የጀግኖች ሀገር ንቃ አንድነት ጠብቀህ ታገለህ የተቀበረ ማንነትሀ ከመቃብር አውጥተህ ለትውልድ አስተላልፍ።
7 ቤት ወሎዎች
1) የ7 ቤት ወሎ ኦሮሞ ጎሣዎች ወራሂማኖ፣ ፣ወራቃሉ፣ ወራኢሉ፣ ወራባቡ፣ ወራአልቡኮ፣ ወራካራዩ፣ ወራኖሌና ራያ ናቸው። ከአጼ ቴዎድሮስና ከአጼ ዮሐንስ4ኛ ጦርነት ወረራ በፊት ወሎ ሕዝቡ ሥሙ ምድሩ ወንዙ ተራራው ታሪኩ 100% የኦሮሞ ነው።
2)የጎንደርና የጎጃም ኦሮሞ ጎሣዎች ሀገሁ፣ ከም'አት-ቅማንት፣ ሐዊ፣ ዋታ፣ ጃዊ ናቸው። እነዚህ በአማራ ስር ማንነታቸው ቢደበቅም የኦሮሞ ሥማቸው አልተደበቀም።
3) የሸዋ ኦሮሞ ጎሣዎች ኢፋት ፣ቡልጋ ፣ዳራ ሙረቴ፣ ጋፋቴ ፣ዱሙጋ ፣ ሻንኮራና ማናእጃር ናቸው።እነዚህ በአማራ ስር ማንነታቸው ቢደበቅም ኦሮሞ መሆናቸው ሥማቸው አጥንታቸው ታሪካቸው ያረጋግጣል።
ከጥንት ጀምሮ የኦሮሞ ሕዝብ እየወጋ ወሎ ኦሮሞን እየገደለ ያለው ከእስራኤል ተባሮ የመጣ መጤ አማራ ነው።የኩሽ ልጅ ከም'አት-ቅማንት፣ ሐዊ፣ ዋታ፣ ጃዊ ፣ ኢፋት ፣ቡልጋ ፣ዳራ ሙረቴ፣ ጋፋቴ ፣ዱሙጋ ፣ ሻንኮራና ማናእጃሮች ወገናቸውን አይወጉም።
ከትውልድ ትውልድ ኦሮሞን በዘር ለይቶ እየወጋ ፤ የእትዮጵያ ሕዝብ ሰላም እየነሳ ጦርነት የሚቀሰቅሰው ትምክተኛ አብን ነው። ዋና ዓለማው በአሃዳዊ መንግሥት ስር ሕዝቦችን ጨፍልቆ በእግሩ ስር አምበርክኮ የበላይ ሆኖ እየገዛ ለመኖር ነው። ይህ የህልም እንጄራ ምንጊዜም አይሳካለትም። ሕዝብን በኃይል ጨፍልቆ መግዛት እንደማይቻል ከኃይለ ሥላሴ ከደርግና ከወያኔ ውድቀት ተምሮ እንደ ሰለጠነ ዓለም ከመብት ጠያቂዎች ጋር ተመካክሮ ተወያይቶ በሰላም አብሮ የመኖር መንገድ መከተል ይኖርበታል።
ወሎ ባለታሪክ የጀግኖች ሀገር የዘ-አገው መንግሥት የተመሠረበት ምድር ነው።የአክሱም ሐበሻ አገዛዝ ወግታ ያወደመች የጀግናዋ ንግሥት ጉዲቲ ጋዲኣ ፋለሳ (ዮዲት ጉዲት) ወይም አኮ መኖዬና የንግሥት ወርቂቱ የትውልድ ሀገር ወሎ ነው። የጀግኖቹ የደጃዝማች ዘለቀ ቂልጡ አያኖ፣ የራስ አሉላ ቁምቢ (አባነጋና) የራስ ሚካኤል ትውልድ ሀገር ነው። ወሎ ሰሜን እትዮጵያን ሲገዛ የኖረ የዬጁ ስርዎ መንግሥት የተቋቋመበት ደጀግኖች ሀገር በአናሳ ሐበሻ ጎሳ መደፈር የለበትም። በ1927 ራያዎች ቀዳማዊ ወያኔ የትግል ሥም መስርተው በታሪክ ለመጀመሪያጊዜ የእትዮጵያ መንግሥት ወግተው ያንቀጠቀጡ በአውሮፕላን ቦምብ ተደብድበው እጅ አንሰጥም ብለው በጄኔራል ጃጋማ ኬሎ አማላጅነት ጦርነት ያቆሙ አርበኛ ወሎዬዎች ናቸው። በ1945 ትግሬ ዳግማዊ ወያኔ ሥም ከራያ የወሰደ የኦሮሞ ቅርስ ነው።
ራያ የጠላቱን ቢሊት ስለሚቆርጥ ወንዶች የሴት ቀሚስ ለብሰው ሻሽ አስረው ሴት መስለው በራያ ግዛት ያልፉ ነበር።የወሎ ጀግኖች ከአቅማቸው በላይ ጦርነት ተከፍቶባቸው መአት ወርዶባቸው በጭቆና አገዛዝ ተቀጥቅጠው በብዛት የኦሮሞ ባህላቸው ታሪካቸው ቋንቋቸው ሥማቸው ለውጠዉ ማንነታቸው ተቀብሮ አማራና ትግሬ እየተባሉ ይጠራሉ። በሰው ልጆች ታሪክ ትልቁ ሞት ማንነት አጥቶ ባእድ መስሎ (Aassimilated) ሆኖ እንደ ሁለተኛ ዜጋ ተቆጥሮ በዝቅተኝነት መኖር ነው።ይህ የተዋረደ ታሪክ ወደ መጭው ትውልድ መተላለፍ የለበትም።
ዋሎ ባለታሪክ የወራየጁ ፣ወራሂማኖ፣ ወራቃሉ ፣ ወራኢሉ፣ ወራባቡ፣ ወራአልቡኮ፣ ወራከረራዩ፣ ወራኖሌና ራያ የጀግኖች ሀገር ደግመኛ በጽንፈኛ ሐበሻ እሌቶች ተጨፍልቆ መኖር የለበትም። ዋሎ ንቃ በጎሣ በመንደር በሃይማኖት ሳትከፋፈል አንድነት ጠብቀህ ተገል ተቀብሮ የኖረ ማንነትሀ ከመቃብር አውጥተህ ለትውልድ አስተላልፍ።
የሀገውና የቅማንት ጀግኖች አንድነታቸውን ጠብቀው በአማራ ስር የተቀበረ ማንነታቸውን ለማስመለስ በመታገል ላይ ይገኛሉ።የዋሎ ጀግኖች የማንነት ጥያቄ በማንሳታቸው ወንጀል ሆኖባቸው በአክራሪው አብን ቡድን እየተደበደቡ እየተገደሉ ይገኛሉ።
ለ150 ዓመት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ አሳቃቂ በደል እየፈጸመ የኖረው #ትምክተኛ #አብን ነው። የአማራ ሥም የለበሰ አብን ለስልጣን ብሎ ወንድሙን የሚገድል ለወገኑ የማይራራ ጨካኝ ነው።
ወሎ የከበበውን ፈተና ተገንዝቦ በጎሣ በመንደር በሃይማኖት ሳይከፋፈል አንድነቱን ጠብቆ ከጨቋኝ ጥቃት ራሱን ለመጠበቅ መታገል አለበት። ለ ወሎ ጀግኖች አድርሱ ጭቆና ግድያ እንድቆም በአንድነት ታገሉ።
#16ኛ ክፍለ ዘመን ፖርቹጋል አበሲኒያን ደግፋ በግራኝ አህመድ ጋራዶ የሚመራውን የአሮሞ ጦር ጎንደር ለይ ወግታ ከአሸነፈችበት ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ቀን ድረስ በዓለም አቀፍ ደረጃ ኦሮሞ እስላም በመባል ይታወቃል። የአብን እሌቶች "#ቤተክርስቲያን ያቀጠለ አረመኔ " የሚል ሥም በኦሮሞ ላይ ለጥፈውበት ከትውልድ ትውልድ እያሳደዱ ይፈጁታል ። በምንሊክ፣ በኃይለ ሥላሴ፣ በደርግ፣ በወያኔ ኦሮሞ የተመታበት ድሞጽ የሌለው ልዪ መሣሪያ እስልምና ሃይማኖት ነው። ገዥ መደቦቹ እስላሞች የክርስቲያን መንግሥት አጥፍተው በሸርኣ የሚመራ መንግሥት ለመፍጠር ይታገላሉ እያሉ ለውጭ ደጋፊዎቻቸው እየሰበኩ በገፍ የኢኮኖሚ የፖለቲካ የትጥቅ እርዳታ እየተቀበሉ ወታደራዊ ጡንቻ እያዳበሩ በፖለቲካ እያሳበቡ በተደበቀ የሃይማኖት ጦርነት ኦሮሞን እየወጉ የዘር ፍጅት እየፈጸሙበት ይኖራሉ። በአጭር አነጋገር የክርስትና ሃይማኖት የገዥ መደቦች የኃይል ምንጭና ጠንካራ አምባሳደር ነው። የእስልምና ሃይማኖት የኦሮሞ መግደያና መቀበሪያ ምክንያት ነው።
2) ኦሮሞ ውስጡ ሲኦል ውጭው ገሃነም ሆኖበት ለዘመናት መዓት እየወረደበት ተቃጠሎ የሚኖሮበት ሁለተኛው በለም ሀገሩ ምክንያት ነው። ከላይ እንደተገለጸው ገዥ መደቦቹ "የክርስቲያን ደሴት ኢትዮጵያን ከእስላሞች ወረራ እንጠብቃለን እርዱን እያሉ " በሚያገኙት ፖሎቲካዊ ኢኮኖሚና ወታደራዊ ድጋፍ ኃያል ሆነው ምንም ደጋፊ የሌለው ኦሮሞና ደቡብ ሕዝቦችን እያፈኑ እየሰሩ እየገደሉ ለም ሀገራቸውን እየበዘበዙ ሕዝቡን በድህነት እየቀጡ ራሳቸው በልጽገው ተደላድለው ይኖራሉ።
3) ከምንሊክ ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ የወያኔ አገዛዝ ድረስ ለ145 ዓመታት ኦሮሞ እየታሰረ እየተደበደበ እንደ እባብ ጭንቅላቱ እየተቀጠቀጠ የደም እምባ እያለቀሰ የዘር ፍጅት እየተፈጸመበት የሚኖረው በተፈጥሮ ሃብቶቹ ማእድኖቹ ምክንያት ነው።
# Falasama Dhawa Oromo
mootittii saba'a Queen of sheba
"Mootittii Saba'a""Queen sheba" ----------------------------------------------------------------- ★Miky Sultan Bar...

-
Walloof Hararghee (Kutaa 1ffaa) Jaarraa 16ffaa dura lafa amma Walloo jechuun beekamturra ummanni Oromoo bal’inaan akka jiraachaa ture seenaa...
-
#Hiika Maqaa #Gosaa ★******************-****************★ #Baareentuu=Jiraattoota warra bahaa kara aduun bariituun jiraatan jechuudha. #Wal...
-
Maqaa Gootota Oromoo Maqaa gootota oromoo wal ha yaadachiifnu. ============================ 1. Taaddasaa Birruu 2. Waaqo Guutu 3. Agarii Tul...